መነሻCHF / ZMW • ምንዛሪ
add
CHF / ZMW
የቀዳሚ መዝጊያ
26.60
የገበያ ዜና
ስለየዛምቢያ ክዋቻ
ክዋቻ የዛምቢያ ሕጋዊ ገንዘብ ስም ነው። አንድ ክዋቻ መቶ እንግዊ ማለት ነው።
እስከ ፲፱፻፹፬ ዓ.ም. ድረስ የዛምቢያ የወረቀት ገንዘብ የፕሬዚደንት ኬነዝ ካውንዳን ምስል ያሳዩ ነበር። ከ፲፱፻፹፭ ዓ.ም. ጀምሮ ግን የካውንዳ ምስል በ "የአፍሪቃ አሳ አጥማጅ ንስር" ምስል ተተክቷል። Wikipedia